15 እግዚአብሔር አምላክ (ያህዌ ኤሎሂም) ሰውን ወስዶ እንዲያለማትና እየተንከባከበ እንዲጠብቃት በዔድን የአትክልት ስፍራ አስቀመጠው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 2
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 2:15