ዘፍጥረት 2:5 NASV

5 የሜዳ ቡቃያ ገና በምድር ላይ አልታየም፤ የሜዳ ተክልም ገና አልበቀለም፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር አምላክ (ያህዌ ኤሎሂም) በመሬት ላይ ገና ዝናብ አላዘነበም ነበር፤ ምድርንም የሚያለማ ሰው አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 2:5