ዘፍጥረት 20:11 NASV

11 አብርሃምም አቢሜሌክን እንዲህ አለው፤ “እዚህ ቦታ ፈሪሀ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) አለመኖሩን ተገነዘብሁ፤ ሰዎቹም ለሚስቴ ሲሉ ይገድሉኛል ብዬ ሠጋሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 20:11