ዘፍጥረት 20:17 NASV

17 ከዚያም አብርሃም ወደ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ጸለየ፤ እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) አቢሜሌክን፣ ሚስቱንና ሴት አገልጋዮቹን ፈወሳቸው፤ እንደ ገናም ልጅ ለመውለድ በቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 20:17