ዘፍጥረት 21:10 NASV

10 አብርሃምንም፣ “ይህችን ባሪያ ከነልጇ አባርልኝ፤ ምንም ቢሆን የዚህች ባሪያ ልጅ፣ ከልጄ ከይስሐቅ ጋር ውርስ አይካፈልም አለች።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 21:10