12 እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) አብርሃምን እንዲህ አለው፤ “ስለ ልጁም ሆነ ስለ አገልጋይህ አሳብ አይግባህ፤ ዘር የሚጠራልህ በይስሐቅ በኩል ስለ ሆነ፣ ሣራ የምትልህን ሁሉ ስማ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 21
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 21:12