ዘፍጥረት 22:9 NASV

9 እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ወዳመለከተው ቦታ እንደ ደረሱ፣ አብርሃም መሠዊያ ሠራ፤ በላዩም ላይ ዕንጨት ረበረበ፤ ልጁን ይስሐቅንም አስሮ በመሠዊያው ዕንጨት ላይ አጋደመው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 22:9