ዘፍጥረት 23:10 NASV

10 ኬጢያዊው ኤፍሮንም እዚያው መካከላቸው ተቀምጦ ስለ ነበር፣ ወደ ከተማው በር መግቢያ መጥተው የተሰበሰቡት ኬጢውያን በሙሉ እየሰሙ ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 23:10