ዘፍጥረት 24:10 NASV

10 አገልጋዩም ከጌታው ግመሎች መካከል ዐሥሩን ወሰደ፤ ምርጥ ምርጡንም ዕቃ ሁሉ ጭኖ፣ የናኮር ከተማ ወደምትገኝበት ወደ ሰሜን ምዕራብ መስጴጦምያ ተጓዙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 24:10