ዘፍጥረት 24:27 NASV

27 እንዲህም አለ፤ “ቸርነቱንና ታማኝነቱን ከጌታዬ ያላጓደለ፣ እኔንም ወደ ጌታዬ ዘመዶች ቤት የመራኝ፣ የጌታዬ የአብርሃም አምላክ እግዚአብሔር (ያህዌ) የተመሰገነ ይሁን።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 24:27