ዘፍጥረት 24:45 NASV

45 “በልቤ የምጸልየውን ጸሎት ገና ሳልጨርስ፣ ርብቃ እንስራዋን በትከሻዋ ላይ አድርጋ ብቅ አለች፤ ወደ ምንጩም ወርዳ ውሃ ቀዳች። እኔም፣ ‘እባክሽ፤ ውሃ አጠጪኝ’ አልኋት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 24:45