ዘፍጥረት 24:53 NASV

53 ከዚያም የወርቅና የብር ጌጣጌጥ፣ እንዲሁም ልብሶች አውጥቶ ለርብቃ ሰጣት፤ ደግሞም ለወንድሟና ለእናቷ ከፍ ያለ ዋጋ ያላቸው ስጦታዎች ሰጣቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 24:53