ዘፍጥረት 24:65 NASV

65 አገልጋዩንም፣ “ይህ ሊገናኘን በመስኩ ውስጥ ወደዚህ የሚመጣው ሰው ማን ነው?” ስትል ጠየቀችው።አገልጋዩም፣ “ጌታዬ ነው” ብሎ መለሰላት፤ እርሷም መሸፈኛዋን ተከናነበች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 24:65