ዘፍጥረት 26:15 NASV

15 ከዚህ የተነሣ ፍልስጥኤማውያን፣ አባቱ አብርሃም በሕይወት በነበረበት ጊዜ፣ የአብርሃም አገልጋዮች የቈፈሩአቸውን የውሃ ጒድጓዶች በሙሉ ዐፈር ሞልተው ደፈኑዋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 26:15