ዘፍጥረት 26:18 NASV

18 ይስሐቅም በአባቱ በአብርሃም ጊዜ ተቈፍረው የነበሩትን፣ አባቱ ከሞተ በኋላ ፍልስጥኤማውያን የደፈኑአቸውን የውሃ ጒድጓዶች እንደ ገና እንዲከፈቱ አደረገ፤ አባቱ ቀድሞ ባወጣላቸው ስምም መልሶ ጠራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 26:18