ዘፍጥረት 27:34 NASV

34 ዔሳው የአባቱን ቃል ሲሰማ፣ ድምፁን ከፍ በማድረግ ምርር ብሎ አለቀሰ፤ አባቱንም፣ “አባቴ ሆይ፤ እኔንም ደግሞ እባክህ መርቀኝ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 27:34