46 ከዚያም ርብቃ ይስሐቅን፣ “ዔሳው ባገባቸው በኬጢያውያን ሴቶች ምክንያት መኖር አስጠልቶኛል፤ ያዕቆብም ከዚሁ አገር ከኬጢያውያን ሴቶች ሚስት የሚያገባ ከሆነ፣ ሞቴን እመርጣለሁ” አለችው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 27
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 27:46