ዘፍጥረት 29:13 NASV

13 ላባም የእኅቱ ልጅ ያዕቆብ መምጣቱን እንደ ሰማ፣ ሊቀበለው ፈጥኖ ወጣ። ዐቅፎ ከሳመውም በኋላ፣ ወደ ቤቱ ይዞት ሄደ። ያዕቆብም ሁኔታውን ሁሉ ለላባ ነገረው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 29:13