ዘፍጥረት 29:21 NASV

21 ከዚያም ያዕቆብ ላባን፣ “እነሆ፤ የተባባልነው ጊዜ አብቅቶአል፤ ስለዚህ ሚስቴን አስረክበኝና የባልና የሚስት ወጋችንን እናድርስ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 29:21