ዘፍጥረት 29:34 NASV

34 አሁንም እንደ ገና ፀንሳ ወንድ ልጅ ወለደች፤ እርሷም፣ ሦስት ወንዶች ልጆች ስለ ወለድሁለት “ከእንግዲህ ባሌ ያቀርበኛል” አለች፤ ስለዚህ ሌዊ ብላ ጠራችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 29:34