ዘፍጥረት 3:11 NASV

11 እግዚአብሔርም፣ (ያህዌ)፣ “ዕራቍትህን መሆንህን ማን ነገረህ? ‘ከእርሱ እንዳትበላ’ ብዬ ካዘዝሁህ ዛፍ በላህን?” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 3:11