ዘፍጥረት 3:17 NASV

17 አዳምንም እንዲህ አለው፤ “የሚስትህን ቃል ሰምተህ፣ ‘ከእርሱ አትብላ’ ብዬ ያዘዝሁህን ዛፍ በልተሃልና፣“ከአንተ የተነሣ ምድር የተረገመች ትሁን፤በሕይወትህ ዘመን ሁሉምግብህን ጥረህ ግረህ ከእርሷ ታገኛለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 3:17