ዘፍጥረት 30:16 NASV

16 በዚያች ምሽት ያዕቆብ ከዕርሻ ሲመለስ፣ ልያ ወጥታ ተቀበለችውና፣ “በልጄ እንኮይ ስለ ተከራየሁህ የዛሬው አዳርህ ከእኔ ጋር ነው” አለችው፤ ያዕቆብም በዚያች ሌሊት ከእርሷ ጋር አደረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 30:16