ዘፍጥረት 30:38 NASV

38 የላጣቸውንም በትሮች መንጎቹ ውሃ ለመጠጣት ሲመጡ ከፊት ለፊት እንዲያዩአቸው በማጠጫ ገንዳዎቹ ሁሉ አስቀመጠ። መንጎቹም ስሜታቸው ሲነሣሣና ውሃ ለመጠጣት ሲመጡ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 30:38