ዘፍጥረት 31:10 NASV

10 “እንስሳቱ በሚጠቁበት ወራት፣ የሚያጠቋቸው አውራ ፍየሎች መልካቸው፣ ሽመልመሌ፣ ዝንጒርጒርና ነቍጣ ያለባቸው መሆናቸውን ዐይኔን አንሥቼ በሕልሜ አየሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 31:10