12 እርሱም ‘መንጎቹን የሚያጠቋቸው አውራ ፍየሎች ሁሉ ሽመልመሌ መልክ ያላቸው፣ ዝንጒርጒርና ነቍጣ ያለባቸው መሆናቸውን ቀና ብለህ ተመልከት፤ ላባ በአንተ ላይ የሚፈጽመውን ድርጊት ሁሉ አይቻለሁና፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 31
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 31:12