ዘፍጥረት 31:25 NASV

25 ያዕቆብ ገለዓድ በተባለው ኰረብታማ አገር ድንኳኑን ተክሎ ሳለ፣ ላባ ደረሰበት፤ ላባና ዘመዶቹም በዚያው ሰፈሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 31:25