ዘፍጥረት 31:39 NASV

39 አውሬ የሰበረውንም ቢሆን እተካ ነበር እንጂ፣ ትራፊውን ለምልክትነት አምጥቼ አላውቅም፤ በቀንም ሆነ በሌሊት የተሰረቁትን ሁሉ ስታስከፍለኝ ኖረሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 31:39