ዘፍጥረት 32:16 NASV

16 እነዚህንም በየመንጋው ለይቶ፣ የሚነዱአቸውን ጠባቂዎች መደበላቸው፤ ጠባቂዎቹንም፣ “እናንተ ቀድማችሁኝ ሂዱ፣ መንጋዎቹንም አራርቃችሁ ንዱአቸው” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 32:16