ዘፍጥረት 32:25 NASV

25 ያም ሰው ያዕቆብን ታግሎ ማሸነፍ እንዳቃተው በተረዳ ጊዜ፣ የጭኑን ሹልዳ ነካው፤ በግብ ግቡም የያዕቆብ ጭን ከመጋጠሚያው ላይ ተናጋ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 32:25