ዘፍጥረት 32:9 NASV

9 ያዕቆብ እንዲህ ሲል ጸለየ፤ “የአባቴ የአብርሃም አምላክ፣ የአባቴ የይስሐቅ አምላክ (ኤሎሂም) ሆይ፤ ‘ወደ አገርህና ወደ ዘመዶችህ ተመለስ፤ እኔም በጎ ነገር አደርግልሃለሁ’ ያልኸኝ እግዚአብሔር (ያህዌ) ሆይ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 32:9