ዘፍጥረት 33:1 NASV

1 ያዕቆብ አሻግሮ ተመለከተ፤ እነሆ ዔሳው አራት መቶ ሰዎች አስከትሎ እየመጣ ነበር። ስለዚህ ልጆቹን ለልያ፣ ለራሔልና ለሁለቱ አገልጋዮች አከፋፈላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 33:1