15 ዔሳው፣ “እንግዲያስ ከሰዎቼ ጥቂቶቹን ልተውልህ” አለው።ያዕቆብ ግን፣ “ለምን ብለህ? በአንተ ዘንድ ሞገስ ማግኘቴ ብቻ ይበቃኛል” አለው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 33
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 33:15