ዘፍጥረት 33:17 NASV

17 ያዕቆብ ግን ወደ ሱኮት ሄደ፤ እዚያም ለራሱ መጠለያ፣ ለከብቶቹም በረት ሠራ፤ ከዚህም የተነሣ የቦታው ስም ሱኮት ተባለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 33:17