ዘፍጥረት 33:5 NASV

5 ከዚያም ዔሳው ቀና ብሎ ሲመለከት ሴቶቹንና ልጆቹን አየ፤ እርሱም፣ “እነዚህ አብረውህ ያሉት እነማን ናቸው?” ብሎ ጠየቀው።ያዕቆብም መልሶ፣ “እነዚህማ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) በቸርነቱ ለእኔ ለአገልጋይህ የሰጠኝ ልጆች ናቸው” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 33:5