ዘፍጥረት 34:25 NASV

25 በሦስተኛውም ቀን የሁሉም ቍስል ገና ትኵስ ሳለ ከያዕቆብ ልጆች ሁለቱ፣ የዲና ወንድሞች ስምዖንና ሌዊ፣ ሰይፋቸውን መዘው ሳይታሰብ ወደ ከተማዪቱ ገብተው ወንዶቹን በሙሉ ገደሏቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 34:25