ዘፍጥረት 35:1 NASV

1 እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ያዕቆብን፣ “ተነሥና ወደ ቤቴል ውጣ፤ እዚያም ተቀመጥ፤ ከወንድምህ ከዔሳው ሸሽተህ በሄድህ ጊዜ ለተገለጠልህ አምላክ (ኤል) በዚያ መሠዊያ ሥራ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 35:1