ዘፍጥረት 35:11 NASV

11 ደግሞም እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ያዕቆብን እንዲህ አለው፤ “እኔ ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ነኝ፤ ብዛ ተባዛ፤ ሕዝብና የሕዝቦች ማኅበር ከአንተ ይወጣሉ፤ ነገሥታትም ከአብራክህ ይከፈላሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 35:11