14 ያዕቆብ እግዚእብሔር (ኤሎሂም) ከእርሱ ጋር በተነጋገረበት ስፍራ የድንጋይ ሐውልት አቆመ፤ በሐውልቱ ላይ የመጠጥ ቍርባን አፈሰሰ፤ ዘይትም አፈሰሰበት።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 35
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 35:14