ዘፍጥረት 35:4 NASV

4 ስለዚህ በእነርሱ ዘንድ የነበሩትን ባዕዳን አማልክት ሰብስበው፣ የጆሮ ጒትቾቻቸውን አውልቀው ለያዕቆብ ሰጡት። ያዕቆብም ወስዶ ሴኬም አጠገብ ካለው ወርካ ዛፍ ሥር ቀበራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 35:4