ዘፍጥረት 36:39 NASV

39 የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን ሲሞት፣ ሃዳር በምትኩ ነገሠ፤ የከተማውም ስም ፋዑ ይባል ነበር፤ የሚስቱም ስም መሄጣብኤል ሲሆን፣ እርሷም የሜዛሃብ ልጅ መጥሬድ የወለደቻት ነበረች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 36:39