ዘፍጥረት 37:17 NASV

17 ሰውየውም፣ “ከዚህ ሄደዋል፤ ደግሞም፣ ‘ወደ ዶታይን እንሂድ’ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ” አለው።ከዚያም ዮሴፍ ወንድሞቹን ፍለጋ ሄደ፣ ዶታይን አቅራቢያም አገኛቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 37:17