ዘፍጥረት 37:2 NASV

2 የያዕቆብ ትውልድ ታሪክ ይህ ነው።ዮሴፍ የዐሥራ ሰባት ዓመት ወጣት በነበረ ጊዜ፣ ከአባቱ ሚስቶች ከባላና ከዘለፋ ከተወለዱት ወንድሞቹ ጋር የአባቱን በጎችና ፍየሎች ይጠብቅ ነበር። እርሱም ስለ ወንድሞቹ ድርጊት ለአባቱ መጥፎ ወሬ ይዞለት መጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 37:2