ዘፍጥረት 38:18 NASV

18 “ታዲያ ምን መያዣ ልስጥሽ?” አላት። እርሷም፣ “የማኅተም ቀለበትህን ከነማሰሪያው፣ እንደዚሁም ይህን በትርህን ስጠኝ” አለችው። የጠየቀችውን ሁሉ ሰጣትና አብሯት ተኛ፤ እርሷም ፀነሰች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 38:18