ዘፍጥረት 39:23 NASV

23 እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ከዮሴፍ ጋር ሆኖ ሥራውን ሁሉ ያሳካለት ስለ ነበር፣ የወህኒ ቤት አዛዡ በዮሴፍ ኀላፊነት ሥር ስላለው ስለማንኛውም ጒዳይ ሐሳብ አይገባውም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 39:23