ዘፍጥረት 4:9 NASV

9 ከዚያም፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) ቃየንን፣ “ወንድምህ አቤል የት ነው?” አለው።ቃየንም፣ “አላውቅም፤ እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝን?” ሲል መለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 4:9