ዘፍጥረት 40:20 NASV

20 በሦስተኛውም ቀን የፈርዖን የልደት በዓል ነበረ፤ ለሹማምቱም ሁሉ ግብር አበላ። በዚያኑ ዕለትም የመጠጥ አሳላፊዎችን አለቃና የእንጀራ ቤት አዛዡን ሹማምቱ ካሉበት ከእስር ቤት አወጣቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 40:20