ዘፍጥረት 41:31 NASV

31 ከጥጋቡ ዓመታት በኋላ የሚመጣው የራብ ዘመን እጅግ ጽኑ ከመሆኑ የተነሣ፣ ቀደም ሲል የነበረው የጥጋብ ዘመን ፈጽሞ ይረሳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 41

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 41:31