ዘፍጥረት 41:42 NASV

42 ፈርዖንም ባለማኅተሙን ቀለበት ከጣቱ አውልቆ በዮሴፍ ጣት ላይ አደረገው፤ እንዲሁም ከጥሩ የተልባ እግር የተሠራ ልብስ አለበሰው፤ በዐንገቱም የወርቅ ሐብል አጠለቀለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 41

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 41:42