ዘፍጥረት 41:48 NASV

48 በእነዚያ ሰባት የጥጋብ ዓመታት፣ ዮሴፍ በግብፅ አገር የተገኘውን ምርት ሰብስቦ በየከተሞቹ አከማቸ፤ በእያንዳንዱ ከተማ ከየአቅራቢያው የተመረተውን እህል እንዲከማች አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 41

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 41:48